Mulu MultimediChallenge 10 Day 1 Answer By Herina Asfawosenፀጋዉ የሚገኘዉ ከክርስቶስና በክርስቶስ ብቻ ነዉ። ፀጋ በሁለት መልክ ወይም ደረጃ አለዉ — ለፍጥረቱ ሁሉ የሆነ ሲሆን ደግሞ ለመዳንና እርሱን ለማምለክ እንዲሁም ለማገልገል የሚሰጥ ፀጋ ነዉ ። የመጀመሪያዉ ከአምላክነቱ…Aug 31, 2020Aug 31, 2020
Mulu MultimediChallenge 9 Day 3 Answer Dy Lidya Amsaluእንዴት እንጸልይ? *ወደ እግዝአብሄር በምንጸልይ ጊዜ ዋናው ግባችን የምንጸልየው ለእግዚአብሔር መሆኑን ነው:: በጸሎት ጊዜ ሀሳባችን ሁሉ ወደ እግዚአብሔር በማድረግ ሀሳባችንን ሊረብሽ ወይም ሊወስድ ከሚገባ ነገር…Aug 26, 2020Aug 26, 2020
Mulu MultimediChallenge 9 Day 3 Answer Dy Nardos Alemayehuእንዴት እንፀል?? -ወደ እግዚአብሔር: ፀሎት መፀለይ ያለበት ወደ እግዚአብሔር ነው። ወደ ሰው፣ ወደ መላእክትና ወደ ፍጥረት(ወደ እንስሳት፣አትክልት፣ዛፍ ና ውሀ) የሚደረግ ፀሎት ሁሉ ተሰሚነት የሌለውና ሀጥያት የሆነ…Aug 26, 2020Aug 26, 2020
Mulu MultimediChallenge 9 day 1 answer by Dibora Biyadglignፀሎት- ሰው በእግዚአብሔር መልክ እና ምሳሌ ለእግዚአብሔር ስለተፈጠረ ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት ይፈልጋል። መገናኛውም ፀሎት በመሆኑ ይፀልያል።በማንኛውም እምነት ፀሎት ይኖራል የክርስትያን ፀሎት ግን በክርስቶስ…Aug 24, 2020Aug 24, 2020
Mulu MultimediChallenge 9 day 1 answer by Lidya Alemayehu1.ጸሎት ምንድነው?( ከልምምዴ አንጻር)Aug 24, 2020Aug 24, 2020
Mulu MultimediChallenge 9 day 1 answer by lidya Amsaluጸሎት ምንድነው ነው? ( በልምምድህ/ሽ አንጻር ) ጸሎት የምንነጋገርበት መንገድ ነው:: እኛ በዚች ምድር ላይ ስንኖር ከሰዎች ጋር ስለ ብዙ ነገሮች እንነጋገራለን በ ምንነጋገርበት ጊዜ አንዳችን የአንዳንዳችንን ሃሳብ…Aug 24, 2020Aug 24, 2020
Mulu MultimediChallenge 8 day 4 answer by Meseret Gete1 ወንጌል ለማሠራጨት የምንጠቀምባቸው መንገዶችAug 20, 2020Aug 20, 2020