አጋፔ የሚለው ቃል ከግሪክ ቋንቋ የተወረሰ ሲሆን ትርጉሙም የፍቅር ማዕድ ማለትነው፡፡
ኢትዮጵያውያን በአካባቢያቸው በእድር ፣ በእቁብ ፣ በአብሮአደግ ማኅበር ...... አቋቁመው በየሳምንቱ በመሰብሰብ በአካባቢያቸው ስለተከናወኑ ጉዳዮች የሚወያዩበት ፣ የተጣሉ የሚያስታርቁበት ፣ እንዲሁም ተራርቀውና ተለያይተው የቆዩ ሰዎች የሚገናኙበት ትልቅ መድረክ ነው፡፡
ዌብሳይታችንም ወላጆች ልጆቻቸውን በችግር ምክንያት ለአሳዳጊዎች በመስጠት፤ ልጆቹም ከትውልድ ቦታቸው እርቀው የሄዱና ለረጅም አመታት ከወላጆቻቸው ጋር ሳይገናኙ የቆዩ ፤ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ማገናኘት፣ ከቤት እንደወጡ ያልተመለሱ ሰዎች አፋላጊ በመሆኑ፣ በተለያዩ አጋጣሚዎች የተራራቁ ጓደኛሞች መገናኛ መድረክ በመሆኑ ይህን ስያሜውን አግኝቷል፡፡
እሴቶቻችን
ታማኝነት
ግልጽነት
ውጤታማነት
በራዕይ መመራት
ለላቀ አገልግሎት መትጋት ፣............
አጋፔ - በቅርብ ቀን
አጋፔ - ለደንበኞቻችን እርካታ እንተጋለን !
አገልግሎቶቻችን/Our services/
➡ዌብሳይት ማበልፀግ ወይም መስራት/Dynamic Website Development/
➡የተሰሩ ዌብሳይቶች ማደስ /Website Upgrading and Maintenance/
➡የዌብሳይት አጠቃቀም ስልጠና መስጠት
➡በዌብሳይትና ተያያዝ ነገሮች ድጋፍ መስጠት
➡የተራራቁ ቤተሰብ እና ጓደኛሞችን ማገናኘት
➡በጤና እና በሰነ ልቦና ዙሪያ መረጃ መስጠት
➡የድርጅቶችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ምርትና አገልግሎት ማስተዋወቅ (Advertising)
እባክዎ ፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉልን
facebook.com/ethioagape
sales@ethioagape.com
www.ethioagape.com
