ደስተኛ የሆንኩት ሰዎች የሚሰጡኝን ተስፋ ሳልጠብቅ በእራሴ ውሳኔ ስለምጓዝ ነው፡፡ ምክንያቱም ተሰፋ የሰጡህን ሰዎች ተማምነህ ከጠበካቸው፤ ካሁን ካሁን ይመጣሉ ብለህ አዕምሮህ እነርሱን በመጠበቅ ይጨነቃል፤ ከዚያም እነርሱ ላንተ የሰጡህን ተስፋ ሲረሱት፤ አንተ የሰጡህን ተስፋ እያሰብክ ታዝናለህ፡፡ ስለዚህ ደስተኛ ሆነህ ሕይወትህን ጣፋጭ ለማድረግ ሰዎችን ተስፋ አድርገህ አትጠብቃቸው፡፡ እንርሱን ማስታወስ ያለብህ ስትጸልይ ፈጣሪ እንዲጠብቃቸው በፀሎትህ ስታስባቸው ብቻ ሲሆን ነው፡፡ 
አናንያ ጌታወርቅ (Misak)
www.ethioagape.com
facebook.com/ethioagape
twitter.com/agapeethio
instagram.com/ethioagape

Like what you read? Give Ethioagape Deregets a round of applause.

From a quick cheer to a standing ovation, clap to show how much you enjoyed this story.