SURAFEL======== Rule of Law =======What is the principle of the rule of law, based on the knowledge and experience of many scholars? He presented a number of theoretical…Mar 6, 2021Mar 6, 2021
SURAFELየአስተዳደር ህግ እና ህገ መንግስታዊ መርሆዎች የአስተዳደር ህግ እና የህገ መንግስት ትስስር እና ተዛምዶ የአስተዳደር ህግ ጽንስቱ ሆነ ውልደቱ ከህገ…Mar 6, 2021Mar 6, 2021
SURAFEL========የህግ የበላይነት==========ብዙ ምሁራን በየፊናቸው በምርምርና ጥናት ባገኙት እውቀት ተመርኩዘው የህግ የበላይነት መርህ ምንነት፤ ይዘትና ፋይዳውን አስመልክቶ አያሌ ንድፈ ሀሳባዊ ትንታኔዎችን አቅርበዋል፡፡ በአገራችን ደግሞ አባቶችና እናቶች በልባቸው…Mar 6, 2021Mar 6, 2021
SURAFELስለ አገራችን ፍርድ ቤቶች የአጣሪ ዳኝነት ስልጣን ከመወራቱ በፊት መጀመሪያ የጽንሰ ሀሳቡ ይዘትና አፈጻጸም ምን እንደሚመስል ጥቂት መንደርደሪያ ነጥቦችን…በኢትዮጵያ ውስጥ የአጣሪ ዳኝነት ምንነትና አፈፃፀም በተመለከተ ከብዥታ የጠራ አመለካከት የሌለ ከመሆኑም በላይ ለፍ/ቤት የቀረቡ በጣት የሚቆጠሩ ውሱን ጉዳዮች እንደሚያሳዩን ብዥታው በፍ/ቤቶቻችንም ላይ በእጅጉ…Feb 19, 2021Feb 19, 2021
SURAFELህጋዊነትየህግ የባላይነት ማረጋገጫ ከሚሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ የሕጋዊነት መርህ መኖር ሲሆን አንድ ህግ ከረቂቅ ጀምሮ ፀድቆ ተግባር ላይ በሚውልበት ወቅት ተደራሽ መሆኑ፣ ህጉ ግልፅና በቀላሉ የሚረዱት መሆኑ፣ ለውጥን…Feb 19, 2021Feb 19, 2021
SURAFELፈቃደ ስልጣን Discretion ወይም Discretionary Power ለሚለው ቃል ትክክለኛ ምትክ የአማርኛ ቃል ማግኘት ያዳግታል፡፡ በአማርኛ…አዲስ የአማርኛ ቃል መፍጠር አስቸጋሪ እንደመሆኑ ግልጋሎት ላይ ከዋሉ የተለመዱ ቃላት መካከል ተቀራራቢውን መምረጥ ግድ ይላል፡፡ በዚህ መሰረት discretion የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል በአግባቡ ሊገልጸው የሚችል…Oct 16, 2020Oct 16, 2020
SURAFELፍቃደ ስልጣንፈቃደ ስልጣን Discretion ወይም Discretionary Power ለሚለው ቃል ትክክለኛ ምትክ የአማርኛ ቃል ማግኘት ያዳግታል፡፡ በአማርኛ ‘ስልጣን’ ስንል በእንግሊዘኛው አራት የተለያየ መጠሪያ ካላቸው ቃላት መካከል…Oct 16, 2020Oct 16, 2020
SURAFELፍቺ ምክኒያቱና ውጤቱ በተሻሻለው የኢትዮጵያ ቤተሰብ ህግ መሰረትስለ ፍቺና ዉጤቶቹ ማወቅ ይፈልጋሉ ? እንግዲያው የኢትዮጵያ ቤተሰብ ህግ ስለፍቺ፣ ምክኒያቱና ውጤቱ የደነገገውን ከዚህ እንደሚከተለው አስቀምጠንልዎታል፡፡ በኢትዮጵያ ህግ መሠረት ጋብቻ እንዴት መፍረስ እንደሚችል…Oct 1, 2020Oct 1, 2020
SURAFELሞባይል ድንጋጤ በፍርድ ቤት መቆም በብዙ ሰዎች ላይ ያልተመለመደ ድንጋጤን ይፈጥራል፡፡ አንዳንዱ ሲናገር አፉ ይተሳሰራል፡፡ሌላው የሚናገረው ይጠፋበታል፡፡Sep 29, 2020Sep 29, 2020