Ashenafi Tesemaመገዛት (Amharic)መገዛት ለሥልጣን ዶሮ ማታ ማንባት ለደረቅ ሸንኮራ አገዳ ፤ አፍኝ ለማትሞላ ፈገግታ ግብረገብ አምቆ ሐሰት ማድራት ለትርፍ ጥም ገብሮ ፤ የጠቢባንን ምክር ቀብሮ በተንኮል ንግድ ጥሪ ደንቁሮ በጠብመንጃ ደዌ ታንቆ ፤ ንቆ…Mar 18, 2017Mar 18, 2017
Ashenafi Tesemaእህቴ (Amharic)እህቴ ሚሚ አድሮ-እመት የልጅነት ዕንቁ ስጦታ የንፁህ አፍቃሪ ወንድም አባት አፍኪ እውነታ ምሰሶሽ ተገርስሶ በመሪር እንባ የተለወስሽው የሴትነት ክብር መለዮሽን በስቃይ ያጣሽው የጦርነት ውስጣዊ ሰቆቃ ምሽግ የሆንሽው…Mar 17, 2017Mar 17, 2017